ቀልጣፋ አገልግሎትን እንሰጣለን
ወደ ዌብሳይቱ ከገባቹ በኋላ በስተቀይ በኩል ደምቆ የሚታየው አገልግሎት ይጠይቁ የሚለውም በመጫን ለአገልግሎት መመዝገብ ይችላሉ
ያሎትን የመሬት ይዞታ መረጃ ፋይል ለማየት ቀድመው በመመዝገብ አካውንት ከተረጋገጠ በኋላ ማየት ይችላሉ