የኦንላይ አገልግሎት የሚክን ጊዜና ገንዘብን ይቆጥባል እርካታንም ይጨምራል
በተማችን አገልግሎቶችን በሙሉ ወደ ሲስተም የማስገባት ስራ ሊቀጥል ይገባል
ማህበረሰቡ ቢሮ ሳይመጣ ባለበት ሆኖ አገልግሎት ማገኙቱ ደስ የሚል ዜና ነው
መረጃዎች በሲስተም መደራጀትና በዘመነ መንገድ መቀመጡ ትልቅ ስራ ነው
የአገልግሎት መስጫ ቦሮዎች ጥራታቸውን የጠበቁ መሆን አለባቸው
አገልግሎቶች ቀላጣፋና ጥራራታቸውን የጠበቁ መሆን አለባቸው