የመሬት አስተዳደርና ኢንቨስትመንት መምሪያ የሚሰጣቸው አገልግሎቶች(26)

1 - እግድ የማንሳት አገልግሎት
      1ሰዓት ›20ደቂቃ
# የሚሰሩ ስራዎች የሚወስደው ጊዜ በደቂቃ
1 ቅድመ ሁኔታዎች መሟላታቸውን ማረጋገጥ 10ደቂቃ
2 የ አገልግሎት ክፍያ ማስከፈል 50ደቂቃ
3 እግዱን ማንሳትና ማስረጃ መስጠት 20ደቂቃ
የሚወስደው ጊዜ1ሰዓት ›20ደቂቃ
አገልግሎት ለመጠየቅ
2 - ለካዳስተር መረጃ የመስጠት አገልግሎት
      1ሰዓት
# የሚሰሩ ስራዎች የሚወስደው ጊዜ በደቂቃ
1 ቅድመ ሁኔታዎች መሟላታቸውን ማረጋገጥ 10ደቂቃ
2 የአገልግሎት ክፍያ ማስከፈል 30ደቂቃ
3 መረጃውን መመዝገብና ማስረጃ መስጠት 20ደቂቃ
የሚወስደው ጊዜ1ሰዓት
አገልግሎት ለመጠየቅ
3 - በስማቸው ቤት አለመኖሩን የማጣራት አገልግሎት
      1ሰዓት ›15ደቂቃ
# የሚሰሩ ስራዎች የሚወስደው ጊዜ በደቂቃ
1 የአገልግሎት ክፍያ ማስከፈል 25ደቂቃ
2 ቤት ያላቸው ከሆነ መረጃውን አጣርቶ መስጠት 20ደቂቃ
3 ቤት የሌላቸው ከሆነ መረጃውን አጣርቶ መስጠት 30ደቂቃ
የሚወስደው ጊዜ1ሰዓት ›15ደቂቃ
አገልግሎት ለመጠየቅ
4 - የመሬት ልማት ማኔጅመንት ዘርፍ ኃላፊ ለጥያቄዎች ምላሽ የመስጠት አገልግሎት
      1ሰዓት ›12ደቂቃ
# የሚሰሩ ስራዎች የሚወስደው ጊዜ በደቂቃ
1 ቅድመ ሁኔታዎች መሟላታቸውን ማረጋገጥ 20ደቂቃ
2 የአገልግሎት ክፍያ ማስከፈል 22ደቂቃ
3 መረጃውን መመዝገብና ማስረጃ መስጠት 30ደቂቃ
የሚወስደው ጊዜ1ሰዓት ›12ደቂቃ
አገልግሎት ለመጠየቅ
5 - ለጥያቄዎች ምላሽ የመስጠት አገልግሎት
      1ሰዓት ›55ደቂቃ
# የሚሰሩ ስራዎች የሚወስደው ጊዜ በደቂቃ
1 ቅድመ ሁኔታዎች ማሟላታቸውን ማረጋገጥ 25ደቂቃ
2 የአገልግሎት ክፍያ ማስከፈል 30ደቂቃ
3 ለውክልና ከሆነ 30ደቂቃ
4 ለድጋፍ ከሆነ 30ደቂቃ
የሚወስደው ጊዜ1ሰዓት ›55ደቂቃ
አገልግሎት ለመጠየቅ
6 - የጠፋ የይዞታ ካርታ በጋዜጣ ማሳውጅ
      3ሰዓት ›5ደቂቃ
# የሚሰሩ ስራዎች የሚወስደው ጊዜ በደቂቃ
1 ቅድመ ሁኔታዎች መሟላታቸውን ማረጋገጥ 41ደቂቃ
2 ሰነድ/ማህደር ማጣራት 30ደቂቃ
3 የሚመልከታቸው አካላት መረጃውን መጣራታቸውን ማረጋገጥ 30ደቂቃ
4 የአገልግሎት ክፍያ ማስከፈል 20ደቂቃ
5 የይዞታ ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት በመጥፋቱ በጋዜጣ እንዲታወጅ መጠየቅ 10ደቂቃ
6 መረጃውን መመዝገብና ማስረጃ መስጠት 54ደቂቃ
የሚወስደው ጊዜ3ሰዓት ›5ደቂቃ
አገልግሎት ለመጠየቅ
7 - ፋይል ይጣራልኝ ጥያቄ
      1ሰዓት ›25ደቂቃ
# የሚሰሩ ስራዎች የሚወስደው ጊዜ በደቂቃ
1 ቅድመ ሁኔታዎች መሟላታቸውን ማረጋገጥ 25ደቂቃ
2 የአገልግሎት ክፍያ ማስከፈል 30ደቂቃ
3 መረጃውን መመዝገብና ማስረጃ መስጠት 30ደቂቃ
የሚወስደው ጊዜ1ሰዓት ›25ደቂቃ
አገልግሎት ለመጠየቅ
8 - የነባር/ሊዝ ይዞታ ማረጋገጫ ካርታ የመስጠት አገልግሎት
      3ሰዓት ›41ደቂቃ
# የሚሰሩ ስራዎች የሚወስደው ጊዜ በደቂቃ
1 ቅድመ ሁኔታዎችን ማሟላታቸውን ማረጋገጥ 10ደቂቃ
2 ሰነድ/ማህደር ማጣራት 25ደቂቃ
3 ፕላን ስምምነት እንዲሞላ ማድረግ (በመሬት ይዞታ አስተዳደር ቡድን በኩል የሚሞላ) 20ደቂቃ
4 ፕላን ስምምነት እንዲሞላ ማድረግ (የከተማ ፕላን ቡድን የቅየሳ ባለሙያ የሚሞላ /ኮኦርዲኔት/ ) 20ደቂቃ
5 የመስክ ስራ ማከናወንና መረጃውን ማስገባት 26ደቂቃ
6 የአገልግሎት ክፍያ ማስከፈል 1ሰዓት
7 የሊዝ ውል ፎርም 30ደቂቃ
8 የይዞታ ማረጋገጫ አዘጋጅቶ መስጠት 30ደቂቃ
የሚወስደው ጊዜ3ሰዓት ›41ደቂቃ
አገልግሎት ለመጠየቅ
9 - ማህደር የመክፈትና የማደራጀት ስራ
      9ደቂቃ
# የሚሰሩ ስራዎች የሚወስደው ጊዜ በደቂቃ
1 ቅድመ ሁኔታዎች መሟላታቸውን ማረጋገጥ 5ደቂቃ
2 የይዞታ ማህደር ኮድ መስጠት 1ደቂቃ
3 የይዞታ ማህደር ኮድ ለባለይዞታው መስጠት 3ደቂቃ
የሚወስደው ጊዜ9ደቂቃ
አገልግሎት ለመጠየቅ
10 - ፕላን ስምምነት ፎርም መሙላት
      1ሰዓት ›42ደቂቃ
# የሚሰሩ ስራዎች የሚወስደው ጊዜ በደቂቃ
1 ቅድመ ሁኔታዎች መሟላታቸውን ማረጋገጥ 6ደቂቃ
2 ሰነድ/ማህደር ማጣራት 30ደቂቃ
3 የመስክ ስራ ማከናወንና ውጤቱን የማህደር መረጃ ጋር ማመሳከር 1ሰዓት
4 ፕላን ስምምነቱን ሞለቶ ለባለ ይዞታው መስጠት 6ደቂቃ
የሚወስደው ጊዜ1ሰዓት ›42ደቂቃ
አገልግሎት ለመጠየቅ
11 - የይዞታ ሰነድ ህጋዊነት ማረጋገጥና ማስረጃ መስጠት አገልግሎት
      2ሰዓት ›35ደቂቃ
# የሚሰሩ ስራዎች የሚወስደው ጊዜ በደቂቃ
1 ቅድመ ሁኔታዎች መሟላታቸውን ማረጋገጥ 5ደቂቃ
2 ሰነድ/ማህደር ማጣራት 2ሰዓት
3 መረጃውን አዘጋጅቶ መስጠት 30ደቂቃ
የሚወስደው ጊዜ2ሰዓት ›35ደቂቃ
አገልግሎት ለመጠየቅ
12 - የይዞታ ሎጎ መቀየር አገልግሎት
      2ሰዓት ›10ደቂቃ
# የሚሰሩ ስራዎች የሚወስደው ጊዜ በደቂቃ
1 ቅድመ ሁኔታዎች መሟላታቸውን ማረጋገጥ 50ደቂቃ
2 የአገልግሎት ክፍያ ማስከፈል 20ደቂቃ
3 የሊዝ ውል ፎርም መሙላት 30ደቂቃ
4 የይዞታ ማረጋገጫ አዘጋጅቶ መስጠት 30ደቂቃ
የሚወስደው ጊዜ2ሰዓት ›10ደቂቃ
አገልግሎት ለመጠየቅ
13 - የዞኒንግ ለውጥ አገልግሎት
      1ሰዓት ›30ደቂቃ
# የሚሰሩ ስራዎች የሚወስደው ጊዜ በደቂቃ
1 ቅድመ ሁኔታዎች መሟላታቸውን ማረጋገጥ 20ደቂቃ
2 ለፕላን ክፍል እንዲያረጋግጥ ደብዳቤ ማዘጋጀት 20ደቂቃ
3 አገልግሎት ክፍያ ማስከፈል 20ደቂቃ
4 መረጃውን መመዝገብና ማስረጃ መስጠት 30ደቂቃ
የሚወስደው ጊዜ1ሰዓት ›30ደቂቃ
አገልግሎት ለመጠየቅ
14 - ጋይድ ማፕ የመስጠት አገልግሎት
      1ሰዓት ›10ደቂቃ
# የሚሰሩ ስራዎች የሚወስደው ጊዜ በደቂቃ
1 ቅድመ ሁኔታዎች መሟላታቸውን ማረጋገጥ 20ደቂቃ
2 የአገልግሎት ክፍያ ማስከፈል 20ደቂቃ
3 መረጃውን መመዝገብና ማስረጃ መስጠት 30ደቂቃ
የሚወስደው ጊዜ1ሰዓት ›10ደቂቃ
አገልግሎት ለመጠየቅ

15 - የይዞታ ወሰን ይከለልልኝ ጥያቄ
      3ሰዓት ›9ደቂቃ
# የሚሰሩ ስራዎች የሚወስደው ጊዜ በደቂቃ
1 ቅድመ ሁኔታዎች መሟላታቸውን ማረጋገጥ 29ደቂቃ
2 ሰነድ/ማህደር ማጣራት 50ደቂቃ
3 የመስክ ስራ ማከናወን 50ደቂቃ
4 የአገልግሎት ክፍያ ማስከፈል 30ደቂቃ
5 መረጃውን መመዝገብና ማስረጃ መስጠት 30ደቂቃ
የሚወስደው ጊዜ3ሰዓት ›9ደቂቃ
አገልግሎት ለመጠየቅ
16 - ይዞታ የመቀላቀል አገልግሎት
      3ሰዓት ›35ደቂቃ
# የሚሰሩ ስራዎች የሚወስደው ጊዜ በደቂቃ
1 ቅድመ ሁኔታዎች መሟላታቸውን ማረጋገጥ 25ደቂቃ
2 ሰነድ/ማህደር ማጣራት 25ደቂቃ
3 የመስክ ስራ ውጤትንና የማህደር መረጃን ማመሳከርና መወስን 30ደቂቃ
4 የአገልግሎት ክፍያ ማስከፈል 25ደቂቃ
5 የሊዝ ይዞታ ማረጋገጫ ካርታ ፎርም መሙላት 30ደቂቃ
6 የነባር ይዞታ ማረጋገጫ ካርታ ፎርም መሙላት 50ደቂቃ
7 ይዞታውን የመቀላቀል ስራ መስራት 30ደቂቃ
የሚወስደው ጊዜ3ሰዓት ›35ደቂቃ
አገልግሎት ለመጠየቅ
17 - አዲስ ይዞታ መብት የመፍጠርና የማዋዋል አገልግሎት
      5ሰዓት ›40ደቂቃ
# የሚሰሩ ስራዎች የሚወስደው ጊዜ በደቂቃ
1 ቅድመ ሁኔታዎች ማሟላታችን ማረጋገጥ 25ደቂቃ
2 የመስክ መውጣት እና መረጃ መመዝገብ 3ሰዓት
3 የአገልግሎት ክፍያ ማስከፈል 30ደቂቃ
4 የመደበኛ ሊዝ ውል ከሆነ 25ደቂቃ
5 የጨረታ ሊዝ ውል ከሆነ 30ደቂቃ
6 የመብት ፈጠራዉን መመዝገብ 50ደቂቃ
የሚወስደው ጊዜ5ሰዓት ›40ደቂቃ
አገልግሎት ለመጠየቅ
18 - የፍርድ ቤት ትዛዝ ምላሽ የመስጠት አገልግሎት
      1ቀን ›16ሰዓት ›20ደቂቃ
# የሚሰሩ ስራዎች የሚወስደው ጊዜ በደቂቃ
1 ቅድመ ሁኔታዎች መሟላታቸውን ማረጋገጥ 20ደቂቃ
2 መረጃውን መመዝገብና ማስረጃ መስጠት 1ቀን ›16ሰዓት ›0ደቂቃ
የሚወስደው ጊዜ1ቀን ›16ሰዓት ›20ደቂቃ
አገልግሎት ለመጠየቅ
19 - የስም ዝውውር አገልግሎት
      12ሰዓት ›27ደቂቃ
# የሚሰሩ ስራዎች የሚወስደው ጊዜ በደቂቃ
1 ቅድመ ሁኔታዎች መሟላታቸውን ማረጋገጥ 25ደቂቃ
2 በቦታው ላይ ግንባታ ስለመኖሩ በአካል በመገኘት ማረጋገጥ 4ሰዓት ›40ደቂቃ
3 የቤቱን ግምት ሞልቶ ለገቢዎች መላክ 2ሰዓት
4 ለውል እና ማስረጃ መረጃ መላክ 1ሰዓት
5 የስም ዝውውር ክፍያ ማስከፈል 2ሰዓት ›52ደቂቃ
6 የሊዝ ዉል ማስሞላት 1ሰዓት
7 የይዞታ መግለጫ ካርታ ማዘጋጀት 30ደቂቃ
የሚወስደው ጊዜ12ሰዓት ›27ደቂቃ
አገልግሎት ለመጠየቅ
20 - ይዞታ የመክፈል አገልግሎት
      9ሰዓት ›10ደቂቃ
# የሚሰሩ ስራዎች የሚወስደው ጊዜ በደቂቃ
1 ቅድመ ሁኔታዎች መሟላታቸውን ማረጋገጥ 25ደቂቃ
2 ሰነድ/ማህደር ማጣራት 25ደቂቃ
3 የመስክ ስራ ውጤትንና የማህደር መረጃን ማመሳከርና መወስን 50ደቂቃ
4 ለፕላን ክፍል እንዲያረጋግጥ ደብዳቤ ማዘጋጀት 4ሰዓት
5 የአገልግሎት ክፍያ ማስከፈል 50ደቂቃ
6 ይዞታውን መክፈል 30ደቂቃ
7 የሊዝ ይዞታ ከሆነ 30ደቂቃ
8 የነባር ይዞታ ከሆነ 30ደቂቃ
9 የሊዝ ውል መሙላት 30ደቂቃ
10 የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ ማዘጋጀት 40ደቂቃ
የሚወስደው ጊዜ9ሰዓት ›10ደቂቃ
አገልግሎት ለመጠየቅ
21 - እግድ የማገድ አገልግሎት
      2ሰዓት ›35ደቂቃ
# የሚሰሩ ስራዎች የሚወስደው ጊዜ በደቂቃ
1 ቅድመ ሁኔታዎች መሟላታቸውን ማረጋገጥ 20ደቂቃ
2 ሰነድ/ማህደር ማጣራት 30ደቂቃ
3 የአገልግሎት ክፍያ ማስከፈል 30ደቂቃ
4 የባንክ ቤት እግድ ከሆነ 20ደቂቃ
5 የፍርድ ቤት እግድ ከሆነ 25ደቂቃ
6 እገዳውን መመዝገብና ማስረጃ መስጠት 30ደቂቃ
የሚወስደው ጊዜ2ሰዓት ›35ደቂቃ
አገልግሎት ለመጠየቅ
22 - የኮንዶሚኒየም ይዞታ ማረጋገጫ ካርታ የመስጠት አገልግሎት
      3ሰዓት ›30ደቂቃ
# የሚሰሩ ስራዎች የሚወስደው ጊዜ በደቂቃ
1 ቅድመ ሁኔታዎችን ማሟላታቸውን ማረጋገጥ 25ደቂቃ
2 ሰነድ/ማህደር ማጣራት 35ደቂቃ
3 የመስክ ስራ ማከናወንና መረጃውን ማስገባት 1ሰዓት
4 የአገልግሎት ክፍያ ማስከፈል 50ደቂቃ
5 የኮንዶሚኒየም ይዞታ ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ሰርቶ መስጠት 20ደቂቃ
6 ደብዳቤ ማዘጋጀት 20ደቂቃ
የሚወስደው ጊዜ3ሰዓት ›30ደቂቃ
አገልግሎት ለመጠየቅ
23 - የካሳና ምትክ የመስጠት አገልግሎት
      1ሰዓት ›55ደቂቃ
# የሚሰሩ ስራዎች የሚወስደው ጊዜ በደቂቃ
1 ቅድመ ሁኔታዎች መሟላታቸውን ማረጋገጥ 30ደቂቃ
2 ህጋዊ ተነሺ ስለመሆኑ ማረጋገጥ 35ደቂቃ
3 የካሳ፣ ምትክ ቤት ወይም ምትክ ቦታ መቀበያ ምስክር ወረቀት ለባለይዞታው መስጠት 50ደቂቃ
የሚወስደው ጊዜ1ሰዓት ›55ደቂቃ
አገልግሎት ለመጠየቅ
24 - እዳና እገዳ ነጻ መረጃ የመስጠት አገልግሎት
      1ሰዓት ›10ደቂቃ
# የሚሰሩ ስራዎች የሚወስደው ጊዜ በደቂቃ
1 ቅድመ ሁኔታዎች መሟላታቸውን ማረጋገጥ 20ደቂቃ
2 ሰነድ/ማህደር ማጣራት 30ደቂቃ
3 እዳ እገዳ ነጻውን መመዝገብና ማስረጃ መስጠት 20ደቂቃ
የሚወስደው ጊዜ1ሰዓት ›10ደቂቃ
አገልግሎት ለመጠየቅ
25 - የድንበር ክርክር መፍታት አገልግሎት
      6ሰዓት ›35ደቂቃ
# የሚሰሩ ስራዎች የሚወስደው ጊዜ በደቂቃ
1 ቅድመ ሁኔታዎች መሟላታቸውን ማረጋገጥ 25ደቂቃ
2 ሰነድ/ማህደር ማጣራት 50ደቂቃ
3 የመስክ ስራ ማከናወንና ውጤቱን የማህደር መረጃ ጋር ማመሳከር 4ሰዓት ›20ደቂቃ
4 የአገልግሎት ክፍያ ማስከፈል 30ደቂቃ
5 ውሳኔውን ማሳዋቅ 30ደቂቃ
የሚወስደው ጊዜ6ሰዓት ›35ደቂቃ
አገልግሎት ለመጠየቅ
26 - ምትክ ካርታ/ደብተር ኮፒ የመስጠት አገልግሎት
      2ሰዓት ›15ደቂቃ
# የሚሰሩ ስራዎች የሚወስደው ጊዜ በደቂቃ
1 ቅድመ ሁኔታዎች መሟላታቸውን ማረጋገጥ 30ደቂቃ
2 ሰነድ/ማህደር ማጣራት 30ደቂቃ
3 ሰነዱ ስለ መጥፋቱ ለሚያጣሩ ተቋማት የድጋፍ ደብዳቤ መፃፍ 20ደቂቃ
4 የአገልግሎት ክፍያ ማስከፈል 30ደቂቃ
5 ማስረጃውን ኮፒ አድረጎ መስጠት 25ደቂቃ
የሚወስደው ጊዜ2ሰዓት ›15ደቂቃ
አገልግሎት ለመጠየቅ